ቤተ አማራ
Bete Amhara

የቤተ አማራ አቋም

ቤተ አማራ የአማራ ብሔረተኝነትን አነቃቅቶ ታሪካዊ ቦታዎቹን ያስመልሳል፤ ማንነቱን ያስጠብቃል፤ ታሪኩን ያስከብራል፤ ነጻ መንግሥትነቱን ያውጃል፡፡

የአማራ ህዝብ ማህበራዊ ጉዳይ

እነ አቶ ካሳ ተክለብርሃን ተሰዋንለት እያሉ የሚያለቅሱለት ትግል እና ድርጅት(ብአዴን) ከ40 አመታት በኋላ በአማራ ክልል ያስመዘገባቸው አበይት ስኬቶች፡


የአማራ ህዝብ ኢኮኖሚ

 ህዋሃት በአማራ ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ላይ የሚያደርገው ሴራ እና ህዝቡን የማደህየት ተግባር እንደገፋበት ነው። 

በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከቤተ አማራ የተሰጠ መግለጫ

  እንደሚታወቀው ላለፉት ሃያ ስድስት ዓመታት የአማራ ህዝብ የዘር ማጥፋት ዘመቻ የተከፈተበት ከመሆኑ ባሻገር ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ መገለል እንዲደርስበት ተደርጓል።


የቤተ አማራ እርዬተአለም የሚያብራሩ ጽሁፎች

 በአንድ ወቅት አይደለም ጦር ተሰብቆበት በሠላም ጊዜ እንኳን በሠገነቱ ላይ ከሠፈሩት ርግቦች ላባ ፍላፃን የሚያበጅ፥ በጓሮው ከበቀለው የዘንባባ ዝንጣፊ የጦር ሶማያ የሚሰራው አማራ፤ ጥቃትን የሚሸከም ትከሻ የሌለው፥ በራሱ ባይሆንለት ልጁን ''ደም መላሽ'' 

በቅርብ የወጡ ወቅታዊ ጹሁፎች

 አጋዘን የሚባል የዱር እንስሳ እጅግ ሲበዛ ዝንጉ ነው ይላሉ። ይህ የዱር እንስሳ ለምግብነት የሚያድኑትን እንደ (ተኩላ፣ ቀበሮ ፣ ጅብ …ወዘተ) የመሳሰሉ የዱር አውሬዎች ሊበሉት እያሯሯጡት እያለ በመሀል የሚሮጥበትን ምክንያት ሙሉ ለሙሉ ይረሳዋል። 

Disclaimer

 This website is provided “as is” without any representations or warranties, express or implied. Bete Amhara makes no representations or warranties in relation to this website or the information and materials provided on this website.   

website-disclaimer (pdf)

Download